- This መርሐ ግብር has passed.
February 16 – April 11

ዐቢይ ጾም (ሁዳዴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንድንጾማቸው ከታዘዝናቸው ሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው፡፡ በ2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ከየካቲት 9 – ሚያዝያ 3 የሚጾም ሲሆን በውስጡም ስምንት ሳምንታት (፶፭ ቀኖች) አሉት።
ዐቢይ ጾም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠመቀ በኋላ ዐርባ ቀን የጾመው፤ ምእመናን ጌታችን ያደረገውን ምሳሌ ተከትለን ጾሙን በየዓመቱ እንጾመዋለን፡፡

